Blog & News

Updates & Insights

Research highlights, clinical updates, and news from pediatric oncology in Ethiopia and beyond.

Clinical Update

ዶ/ር ጋሻዉ አረጋ፡ የህፃናት ህክምና፡ የልጆች ጤንነት ስፔሻሊስት፣ የህፃናት የደምና የካንሰር ሰብ-ስፔሻሊስት ህክምና

የምንሰጣቸዉ አገልግሎቶች ☑️ የህጻናትና  ልጆች ስፔሻላስት ህክምና  ☑️   (የደም ማነስ) እና ተያያዥ ጉዳዮች ህክምና ☑️ የፕላትልት ማነስ ህክምና ☑️ የልጆች የዕጢና የካንሰር ህክምና ምርመራና ክትትል ☑️ የደም ካንሰር ህክምና ☑️ የሁሉንም አይነት የካንሰር ምርመራና ህክምና...

Events

ከ ቀዳሚዊ፣ ከ አንጋፍዉ ፣ ከስመ-ጥሩዉ ፣ ኩራታችን ከሆነዉ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲያችን የ2018 ዓ.ም በህክምና (ዶክትሬት)

ከ ቀዳሚዊ፣ ከ አንጋፍዉ ፣ ከስመ-ጥሩዉ ፣ ኩራታችን ከሆነዉ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲያችን የ2018 ዓ.ም በህክምና (ዶክትሬት)፣ በጥርስ-ህክምና (ዶክትሬት)፣ በአንስቲዥያ (የመጀመሪያ ዲግሪ) ሁለት-መቶ ስልሳ (260) ምሩቃንን በዛሬዉ እለት አስመረቀናል። እኔም እንደ የህፃናትና...