ከ ቀዳሚዊ፣ ከ አንጋፍዉ ፣ ከስመ-ጥሩዉ ፣ ኩራታችን ከሆነዉ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲያችን የ2018 ዓ.ም በህክምና (ዶክትሬት)




ከ ቀዳሚዊ፣ ከ አንጋፍዉ ፣ ከስመ-ጥሩዉ ፣ ኩራታችን ከሆነዉ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲያችን የ2018 ዓ.ም በህክምና (ዶክትሬት)፣ በጥርስ-ህክምና (ዶክትሬት)፣ በአንስቲዥያ (የመጀመሪያ ዲግሪ) ሁለት-መቶ ስልሳ (260) ምሩቃንን በዛሬዉ እለት አስመረቀናል። እኔም እንደ የህፃናትና ልጆች ትምህርት ክፍል የቅድመ-ምረቃ አስተባባሪነቴ (Undergraduate Coordinator) ረጅሙን የህክምና ጊዜ ፣ ፈታኙን የማጠቃለያ ፈተና (Qualification Exam) እና የኢንተርን ሺፕ ቆይታችሁን አጠናቃችሁ ለምርቃት በመብቃታችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ለማለት እወዳለሁ።
ደስታችሁ ነዉ ደስታችን
ደስ ይበላችሁ።
አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲያችን
የምሁራን መፍለቂያችን።
አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲያችን!
