ዶ/ር ጋሻዉ አረጋ፡ የህፃናት ህክምና፡ የልጆች ጤንነት ስፔሻሊስት፣ የህፃናት የደምና የካንሰር ሰብ-ስፔሻሊስት ህክምና
የምንሰጣቸዉ አገልግሎቶች
☑️ የህጻናትና ልጆች ስፔሻላስት ህክምና
☑️ (የደም ማነስ) እና ተያያዥ ጉዳዮች ህክምና
☑️ የፕላትልት ማነስ ህክምና
☑️ የልጆች የዕጢና የካንሰር ህክምና ምርመራና ክትትል
☑️ የደም ካንሰር ህክምና
☑️ የሁሉንም አይነት የካንሰር ምርመራና ህክምና
☑️ የሁለተኛ ሀሳብ (Second Opinion) ህክምና አገልግሎት
