Back to Blog & News

ከ ቀዳሚዊ፣ ከ አንጋፍዉ ፣ ከስመ-ጥሩዉ ፣ ኩራታችን ከሆነዉ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲያችን የ2018 ዓ.ም በህክምና (ዶክትሬት)

ከ ቀዳሚዊ፣ ከ አንጋፍዉ ፣ ከስመ-ጥሩዉ ፣ ኩራታችን ከሆነዉ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲያችን የ2018 ዓ.ም በህክምና (ዶክትሬት)፣ በጥርስ-ህክምና (ዶክትሬት)፣ በአንስቲዥያ (የመጀመሪያ ዲግሪ) ሁለት-መቶ ስልሳ (260) ምሩቃንን በዛሬዉ እለት አስመረቀናል። እኔም እንደ የህፃናትና ልጆች ትምህርት ክፍል የቅድመ-ምረቃ አስተባባሪነቴ (Undergraduate Coordinator) ረጅሙን የህክምና ጊዜ ፣ ፈታኙን የማጠቃለያ ፈተና (Qualification Exam) እና የኢንተርን ሺፕ ቆይታችሁን አጠናቃችሁ ለምርቃት በመብቃታችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ለማለት እወዳለሁ። ደስታችሁ ነዉ ደስታችን ደስ ይበላችሁ። አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲያችን የምሁራን መፍለቂያችን። አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲያችን!

Connect With Us

TikTok Telegram