Dr. Gasah A

© 2025 Dr. Gasah A. All rights reserved.

carousel image
carousel image

ዶ/ር ጋሻው አረጋ – የህፃናት የደም እና የህፃናት ካንሰር ህክምና ሰብ ስፔሻሊስት

አገልግሎቶች

  • የ ደም ህመሞች ምርመራ እና ህክምና
  • የደም ማነስ እና ተዛማች ችግሮች
  • የመድማትና የመርጋት ህመሞች
  • የአጥንት መቅኔ ምርመራ እና የደም ካንሰር ህክምና
  • የደም መቅኒ መስነፍ ወይም ያለማምረት ችግር
  • የደም ካንሰር ህክምና ና የማማከር አገልግሎት
  • የተለያዩ የህጻናት የካንሰር ምርመራ እና ህክምና እና ህክምና
  • የቅድመና ድኅረ ንቅለ ተከላ አገልግሎት
  • በተፈጥሮ የተከሰተ የሰውነት መድኅን መቀነስ

የተለመዱ የህፃናት የካንሰር አይነቶች

  • የደም ካንሰር
  • የጭንቅላትና የህብለሰረሰር ዕጢ
  • የንፍፊት ካንሰር
  • ኒዮሮብላስቶማ
  • የኪላሊት ካንሰር
  • የለስላሳ ህብረህዋስ ካንሰር
  • የአጥንት ካንሰር
  • ከዘር ፍሬ የሚነሱ ካንሰር
  • የህፃናት የጉበት ካንሰር
  • እና ሌሎችም.......

በህፃናት የደምና የካንሰር ሰብ-ስፔሻሊስት ሐኪሞች መታከም ና መዳን የሚችሉ ናቸዉ።

Dr. Gashaw Arega – Pediatric Hematology & Oncology Subspecialist

Services Offered

  • Blood Disorders Diagnosis & Treatment
  • Anemia & related conditions
  • Bleeding & thrombosis disorders
  • Bone Marrow & Blood Cancer Treatment
  • Bone marrow biopsy & evaluation
  • Bone marrow failure syndromes Diagnosis and treatment
  • Pediatric Cancer Diagnosis and Treatment
  • Leukemia and Lymphoma management & follow-up
  • Pre- & post-Bone marrow transplant consultation
  • Primary immunodeficiency diagnosis & management

Common Childhood Cancers

  • Acute Leukemia (ALL/AML)
  • Brain and Central Nervous System (CNS) Tumors
  • Lymphoma (Hodgkin's and Non-Hodgkin's Lymphoma)
  • Neuroblastoma
  • Wilms Tumor (Nephroblastoma)
  • Soft Tissue Sarcoma (Rhabdomyosarcoma and non-rhaboid soft tissue sarcoma)
  • Bone Cancers (Osteosarcoma and Ewing Sarcoma)
  • Germ cell tumors
  • Hepatoblastoma
  • Naso-pharyngeal Carcinoma
  • And others....

These childhood cancers can be diagnosed and treated by pediatric hematologists and oncologists.